ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የመያዣ ሰጪ ስም |
የካርታ ቁጥር |
ቤቱ የሚገኝበት ቦታ |
የቦታው ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀንና ሰዓት
|
ጨረታው የወጣው |
|
|
1 |
ወ/ሮ ፋጡማ በድሩ ሰማን |
ወ/ሮ ተሚማ ረዲ እስማኤል |
OR00011317507015
|
ኦሮሚያ ሽገር ከተማ ኤር መልካ ኖኖ ክ/ከተማ መልካ ገፈርሳ ቀበሌ |
315.05 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት |
24,924,886.59
|
16/10/18 |
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ በለጠ በራሳ ሌንጫሞ |
ወ/ሮ ጥሩወርቅ ሁሪሶ ቢራቱ |
00167
|
ደ/ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግስት ሐዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ |
200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት
|
5,929,403.63
|
16/10/18 |
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
3 |
አቶ አብዱልከሪም ሁሴን ይማም |
ወ/ሮ ዘይነባ ከሊል ሰይድ |
L/S/26426/2002
|
ኦሮሚያ ሽገር ከተማ አር ፉሪ ክ/ከተማ ሰበታ |
200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት
|
6,228,031.29
|
17/10/18
|
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
4 |
ወ/ት ሰአዳ ሁሴን ኢብራሂም |
ወ/ት ሰአዳ ሁሴን ኢብራሂም |
ከቀ/የማን/መ/90/3509/00/A
|
ኦሮሚያ ሸገር ከተማ አ/ር ቡራዩ ክ/ከተማ |
300 ካ.ሜ
|
9,679,212.48 |
18/10/18 |
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
5 |
አቶ አባይነህ ተስፋዬ |
አቶ አባይነህ ተስፋዬ |
306/BMG/2016
|
ም/ጉጂ ዞን ጉዋንጉዋ ከተማ |
210.30 ካ.ሜ. መኖሪያ ቤት |
821,485.09
|
18/10/18 |
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
6 |
ወ/ት አፍራሀ መሀመድ አብዱ |
ወ/ሮ ኬሪያ አህመድ |
A A00008120293/E
|
አዲስ አበባ ን/ስ/ላ/ ክ/ከተማ ወረዳ 12 |
150 ካ.ሜ
|
2,590,658.94
|
22/10/18
|
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
7 |
አቶ በለጠ በራ ሌንጫሞ |
ወ/ሮ ሙሉ በሻው ወ/ሮ ታዩ አረጋ ወ/ሮ ዙፋን አረጋ ወ/ሮ የትምወርቅ አረጋ |
19502/ሊዝ/ኮቴ/መም/ቀ04/2015
|
አማራ ብ/ክ/መ/ ኮምቦልቻ ከተማ ቀበሌ 04
|
575 ካ.ሜ ድርጅት
|
11,920,685.20 |
22/10/18 |
ከጠዋቱ 3፡00-6:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል።
5. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው።
6. ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን።
7. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5579964 በመደወል ወይም ዋና መ/ቤታችን ቦሌ ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንጻ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።
ዘምዘም ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-29 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ZamZam Bank S.C.
- Buyer TIN: 0068463100
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T12:36:57.000Z
- Buyer website: https://zamzambank.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.