ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  .

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

 

ጨረታው የወጣው

 

ከተማ፣ // ወረዳ/ ቀበሌ

የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ./ሄክ

1.

አቶ ዋቅጅራ ወጋ ሀምቢሳ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ዶቃ ቦራ

ኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ጫንጮ ከተማ ቀበሌ 03

CA/3867/08/11/15

200 .

2,618,046.28

ሰኔ 17 ቀን 2018 .300-400 በጫንጮ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ውስጥ

ለመጀመሪያ ጊዜ

2.

አቶ መገርሳ ደበላ ሆርዶፋ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ቡርቃ-ጃቶ

ምስራቅ ወለጋ ዞን፣ነቀምቴ ከተማ፣ጨለለቂ /ከተማ ወረዳ 03

OR008022107008

366 .

4,072,983.70

ሰኔ 17 ቀን 2018 . 400-500 ነቀምቴ ከተማ በሚገኝ ኦሮሚያ ባንክ ቡርቃ-ጃቶ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ውስጥ

ለሶስተኛ ጊዜ

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቅርንጫፍ መሠሪያ ቤቶች የጨረታ ክፍል ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  8. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 13 72 እና ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት፣ ለተራ ቁ.1 ዶቃ ቦራ ቅርንጫፍ እና ለተራ ቁ.2 በ 0576605700/5900 ቡርቃ-ጃቶ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-24 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T13:19:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders