አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም |
የመያዣ ስጪው ስም |
ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
የጨረታ ቦታ
|
|
1 |
አቶ ሙሉጌታ አብርሃ ታይው |
ወ/ሮ ገዙ አስፋው
|
እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 8,187,030.55 |
መኖሪያ ቤት
|
400 ካሜ
|
98134/06
|
በአ/ብ/ክ/መ ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 |
16,399,021.46
|
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00- 5:30
|
5:30-6:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
በባንኩ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ |
|
2 |
መላኩ ደማሙ ካሴ |
ተበዳሪው |
1,775,561.29
|
መኖሪያ ቤት
|
450
|
1060 ይ/17/2
|
ግልገል በለስ ከተማ 01 ቀበሌ |
1,274,400.00
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:30
|
5:30-6:00
|
በድጋሜ
|
በባንኩ ግልገል በለስ ቅርንጫፍ |
|
3 |
አዕምሮ ሙሉዬ ምህረቱ |
ሙሉነሽ አድማስ ተገኜ |
እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 4,664,598.65 |
መኖሪያ |
ጠቅላላ ስፋቱ 70.75 |
AA000070401639
|
አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ ገላን ኮንዶሚኒየም የቤት ቁጥር B-116/03 |
4,169,339.49
|
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:30
|
5:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ጨረታ የሚከናወንት ክፍል |
|
4 |
በላይ ዳምጤ ተሾመ |
ተበዳሪው
|
አስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም 10,859,379.40 |
ጅምር የንግድ G+3&4 |
435
|
46378/2014
|
ባህር ዳር ጣና ክ/ከተማ ቀበሌ 16 |
20,667,474.00
|
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:30
|
5:30-6:00
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
በባህር ዳር ዲስትሪክት |
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- ጨረታው ቦታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-9660/0 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-01 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T13:25:32.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.