የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት G+1 መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

..

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

 

ወረዳ/ ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

 

የይዞታው አገልግሎት እና ስፋት

ቀን

ሰዓት

 

የጫረታ ደረጃ

1

 

አቶ ደረጄ ፈዬ ቆሪቻ

 

ተበዳሪው

አሰላ

 

አሰላ

 

ቡርቂቱ

OR006 010802016

 

መኖሪያ ቤት G+1 245.48.

7,749,582.45

 

17/10/2018

 

8:00- 9:30 ከሰዓት

1

 

በዚሁ መሰረት፡-

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንገድ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ወሰጥ ነው።

3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ስመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት መግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ስለሚጫረቱት ንብረት ከአሰላ ዲስትሪክት ህገ ክፍል ወይም አሰላ ቅርንጫፍ ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

5, የጨረታው አሸናፊ በ15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።

6, የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ
ገቢ ይሆናል።

7. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዛወሪያ፣ የመንግስት ገቢ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።

8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ገስሰብ/ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ በንብረቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ባንኩ ተጠያቂ አይሆንም።

9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid opening: 2026-06-24 15:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T13:28:41.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders