አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (በአስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው/ መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት ጨረታ በሚካሄድበት ቦታ መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዥ ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ እዳ ደግሞ ወደ አሸናፊው/ገዥው የሚተላለፍ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር ወይም ወረዳ አስተዳደር ዘንድ ቀርቦ ባሸነፈበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብርና ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታው አሸናፊዎች ለመንግሥት የሚከፈለውን የ15% (የአስራ አምስት በመቶ) የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ ይከፍላሉ።
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት የሚቻል ሲሆን፣ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 046-212-1710 እና በ046-212-2346 ሀዋሳ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓም. |
የተጫራቾች ምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ንብረቱ በሚገኝበት |
የንብረቱ አገልግሎት |
የቦታው ስፋት (በካ.ሜ.) |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
|
1 |
ሠላም የህዝብ መዝናኛ ክበብ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ተበዳሪዉ
|
ደቡብ ኢትዮጵያ ብ/ክ/መ አርባምንጭ ከተማ ሲቀላ ክ/ከተማ |
14,471,586.62
|
ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00 ጠዋት
|
5:01-5:30 ጠዋት
|
በአርባ ምንጭ ከተማ ሲቃላ ክ/ከተማ ኣቢሲንያ ባንክ አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ |
ለንግድ (G+2)
|
1158.00
|
LHC NO-4130/88
|
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ ዮሐንስ ስለሺ |
ወ/ሮ ቦጋለች |
ብ/ክ/መ፤ ያቤሎ ከተማ፤ 02 ቀበሌ |
800,216.60
|
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00 ጠዋት
|
5:01-5:30 ጠዋት
|
ያቤሎ ከተማ አቢሲንያ ባንክ ያቤሎ ቅርንጫፍ |
ለመኖሪያ (G+0) |
226.50
|
LHC NO-341/2010
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-30 11:30
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T13:29:32.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.