ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.ተ.የግ.ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
CN/NCB/37/18
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ተ/የግ/ማህበር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሲያስተዳደራቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ |
የቦታ ስፋት |
|
ሎት 1 |
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ቪላ ቤት |
707 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
|
ሎት 2 |
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ቪላ ቤት |
500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
|
ሎት 3 |
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ጂ + 1 ቤት |
600 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 200.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00- 6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) እንዲሁም ቅዳሜ(ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል:: የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል:: ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-1-569992
አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-06-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-09 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Nominees P.L.C.
- Buyer TIN: 0000958158
- Buyer address: ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
- Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T13:35:08.000Z
- Buyer website: https://commercialnominees.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.