ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description and quantity

  • Dell Desktops: 23
  • Monitors: 26
  • Keyboards: 20
  • Telephones: 38
  • Laptops: 29
  • Printers: 17

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

  1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
  4. ጨረታው እስከ ግንቦት 23,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል:: ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ግንቦት 23,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል:: ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
  7.  ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።
  8.  ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ህጎች ያላከበር ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰኘላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 011 369 3518 እና 0992 92 18 72


Tender details

  • Deadline: 2026-05-31
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-31 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T14:08:00.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders