Office furniture
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 63/2018
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት፡-
|
ተ/ቁ |
የሎት ዝርዝር |
የዕቃው አይነት |
|
1 |
ሎት 1 |
የኤክትሮኒክስ ዕቃዎች |
|
2 |
ሎት 2 |
ፑል እና ቴብልቴኒሰ መጫወቻ |
|
3 |
ሎት 3 |
ፈርኒቸር |
በመሆኑም በንግድ ዘርፋ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸዉን የአቅራቢነት ምሰክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ፤
- ተጫራቾች ለያነዳንዱ ሎቶች ለመጫረት የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 0.5% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ለያነዳንዱ ሎት ብር 200 የማይመለስ በመክፈል ከቢሮው የግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሮክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 11፡30 ድረስ የቴክኒካልና የፋይናሻል የመጫረቻ ሰነዶችን ኦርጅናልና አንድ አንድ ኮፒ በተለያዩ ፖሰታ በማሸግና ሲፒኦ በቴክኒካል ኦርጅናል ዶክሜንት ውስጥ በመክተትና አጠቃላዩን በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሮክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታውን ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 09፡00 ሰዓት ታሽጐ 09፡30 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ ዳይሮክቶሬት ይከፈታል። ነገር ግን 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመከፈቱ ሥነ- ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል።
ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ዱራሜ አዲሱ ሉዳ ህንጻ ላይ ይገኛል
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 11 56 50 78/ 09 16 86 38 12
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-06-05
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 09፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-05 15:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 09፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Centeral Ethiopia Regional State Youth and Sport Bureau
- Buyer address: የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ መካነሱስ ህንጻ ላደ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
- Bid bond: 0.5%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (May 25, 2026)
- Posted at: 2026-05-26T07:55:23.000Z