ሂጅራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም
|
ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
|
ፋይናንስ ያደረገው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው
|
|||||
|
ክልል
|
ከተማ
|
ወረዳ/ ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታው ስፋት በካርታ |
ቀን
|
ሰዓት
|
|||||||
|
1 |
አቶ ፋሲል መሀመድ ሀሙድ |
አቶ አንዋር መሀመድ |
መኖሪያ ቤት
|
ኦሎምፒያ- ነጃሺ
|
አማራ
|
ጎንደር
|
18 |
20750/14
|
400 ኪ.ሜ2
|
7,805,806.25
|
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ/ም |
ከቀኑ 8:00 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
2 |
ሽሬ ሸንጋይ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የ.ማህበር |
አቶ ግሩም አበበ ሀይለስላሴ |
ቪላ መኖሪያ ቤት |
ኦሎምፒያ |
አዲስ አበባ
|
ጉለሌ ክ/ ከተማ |
7 |
AA000100706070
|
254 ኪ.ሜ2
|
11,317,116.34
|
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ/ም |
ከቀኑ 8:00 ሰዓት |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ሙሀመድ ሀጂ ኪሞ
|
ወ/ሮ ፋጦ ሀሙ ጃራ
|
መኖሪያ ቤት
|
ዶዶላ-አል ሲዲቅ |
ኦሮሚያ
|
ም/አርሲ ሀሳሳ |
02 ቀበሌ
|
OR1114/F /2015 |
300 ኪ/ሜ
|
802,517.09
|
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ/ም |
ከቀኑ 8:00 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
4 |
ሆራ እስታር ኃ.የተ.የ.ማህበር
|
አቶ ቃሶ በካሮ ኦባ
|
መኖሪያ ቤት
|
ኦሎምፒያ |
ኦሮሚያ
|
ም/አርሲ አሰላ |
10 ቀበሌ
|
22118/45/2014
|
300.77 ኪ/ሜ2 |
2,364,741.20 |
ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ/ም |
ከቀኑ 8:00 ሰዓት |
ለሁለተኛ ጊዜ |
- ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሠርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተራ ቁ.1 ላይ ለተጠቀሰው ንብረት ጎንደር ከተማ ሂጅራ ባንክ ተቅዋ ቅርንጫፍ፤ ተራ ቁ.2 ላይ ለተጠቀሰው ንብረት ሂጅራ ባንከ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ፤ እንዲሁም ተ.ቁ 3 ላይ ለተጠቀሰው ንብረት ሂጅራ ባንክ ዶዶላ-አል ሲዲቅ ቅርንጫፍ እንዲሁም ተ.ቁ 4 ላይ ለተጠቀሰው ንብረት አሰላ ኑር መስጅድ ቅርንጫፍ ይካሄዳል።
- በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
- በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንከ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
- ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራች ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የሕግ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251 11 558 4508 መጠየቅ ይቻላል።
- ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግሥት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ከፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።
ሂጀራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-30 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hijra Bank S.C
- Bid bond: 25%
- Published: May 26, 2026
- Posted at: 2026-05-26T08:19:56.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.