ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሬ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ |
||||||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||||||
|
ከተማ |
ወረዳ/ ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
|
||||||||||
|
|
አቶ ለገሰ ኩሞሎ |
አቶ ለገሰ ኩሞሎ |
አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ |
ቤት |
ጡጢቻቻ |
ጤጢቻ |
01 |
RN/152/512
|
350.1 |
300,000 (ሶስት መቶ ሽህ ብር ብቻ) |
ሰኔ 22/2018
|
4፡00-6፡00 |
|
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አለታ ወንዶ ቅርንጫፍ
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ እለተወንዶ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታው በመግኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስሰክ ቁጥሮች 09 16 83 43 92/ 09 26 54 94 66 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አማ
Tender details
- Deadline: 2026-06-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-29 12:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published: May 26, 2026
- Posted at: 2026-05-26T09:13:49.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.