ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር Bank 45 GSM 82 or 84 CM roll paper በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡- Bank 45 GSM 82 or 84 CM roll paper በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን መግዛት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ያስገባሉ።
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ የግዢ ክፍል ይከፈታል። 15ኛው ቀን በዝግ ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  6. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደደ ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር......011 151 55005/ 011 551 8872

ፋክስ.......011 551 8696

ፖ.ሳ.ቁጥር..........2365

የቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-09
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-09 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bole Printing P.L.C.
  • Buyer address: ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T10:17:08.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders