Property and building foreclosure
የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በከፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ የነብዩ ጌታቸው መካከል ስላለው የአፈፀም ገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ የነብዩ ጌታቸው ንብረት የሆነው በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ አዋሳኙም በምሥራቅ ትዕግስት አለኸኝ፣ በምዕራብ አሳዬ ጥላሁን፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ጥላየ ወርቁ የሚዋሰነው ቤት በመነሻ ዋጋ ሳይጠብቅ ብር 1,172.704.60 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ሁለት ሽህ ሰባት መቶ አራት ብር ከስልሳ ሳንቲም) በማድረግ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም በጋዜጣ በማዋል የጨረታ አሸናፊውም ¼ ኛውን በማስያዝ በሰኔ 19/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈለጉ ሁሉ በቦታው ተገኝተው መጫረት የሚችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቋል።
የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-26 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi Nationality High Court
- Published on: Be'kur (May 25, 2026)
- Posted at: 2026-05-26T10:32:23.000Z