የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 187.5 ካሬ ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት አቶ እንየው ሙሉ እና በፍ/ባለ እዳ ሙላቱ መለሰ ልይህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ፡- በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ለገሰ፣ በስሜን ኑሩ ሀሰን እንዲሁም በደቡብ ኢብራሂም መጠኑ 187.5 ካሬ ሜትር የሆነውን መኖሪያ ቤት የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 1,514,046.96 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ አስራ አራት ሺህ አርባ ስድስት ብር ከዘጠና ስድስት ሳንቲም) ሆኖ ሰኔ17/2018 ዓ.ም 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል። ስለዚህ የባለ እዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ቤቱ በሚገኝበት ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ ከሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 ማስያዝ ያለበት መሆኑን እናስታውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ከላይ በአዋሳኝና በመጠን የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት በዳሽን ባንክ ቡሬ ቅርጫፍ በመያዣነት የተያዘ መሆኑን እንገልፃለን
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 12:30
- Bid opening: 2026-06-24 12:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: East Gojam Zone High Court
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T10:38:04.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.