የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ. ህዝባዩሽ አግደው፣ 3ኛ. አሳየች አግደው እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል መኮነን መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በቅላጅ ከተማ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት፤ በምስራቅ መንገድ፣ በምእራብ ቅላጅ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ በሰሜን የጥላሁን አለም ቤት እንዲሁም በደቡብ የአባይነህ አለሙ ቤት መካከል ተዋስኖ የሚገኘው ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 320,204 (ሶስት መቶ ሀያ ሽህ ሁለት መቶ አራት ብር) በማድረግ፤ የጨረታው ማስታወቂያ ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ለአንድ ወር በጋዜጣ ታትሞ ቆይቶ፤ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ይሸጣል። መግዛት የምትፈልጉ በቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል።
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-25 11:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awi National Administration Zone High Court
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T11:36:12.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.