ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ይፈልጋል

Description

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር፦ RAC/01/2018

ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል።

በመሆኑም፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተመለከተው የጨረታ መዝጊያ ቀን ወደ ግንቦት 28 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እንዲሁም የጨረታው መክፈቻ ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት ሕንጻ 2ኛ ፎቅ፤

ስልክ ቁጥር፡- 09 40 41 41 41፣ 09 40 42 42 42፣ 09 87 43 43 43

ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a0464350a538afa9b000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-05
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-05 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T11:36:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders