ዳሸን ባንክ አ.ማ. የቦታው ስፋት 100 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26
ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ .ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ
|
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
ካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ይበልጣል አለነ በዜ
|
ዶናበር |
ማየት ፈለቀ አዱኛ
|
ባሕር ዳር
|
14 |
ዳ/ም/ክ/ከ/1525/2013 |
100 ካ.ሜ
|
የመኖሪያ ቤት
|
8,606,154
|
ሰኔ/18/2018 ዓ.ም
|
4፡00 - 6፡00
|
ማሳሰቢያ፡-
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25በመቶ የጨረታ ማስክበሪያ በዳሸን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚክፈል ግብር ታክስ፣ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥዉ ይከፍላል።
4. የጨረታዉ አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
5. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ። ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል።
6. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፁሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 320 9781 ደዉሎ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-06-25 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 25, 2026
- Posted at: 2026-05-26T11:42:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.