Property and building foreclosure
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የቦታው ስፋት 491 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ 1ኛ.ወ/ሮ ሽማጫሽ አንጀት፣ 2ኛ. አቶ ሀብታሙ መኮነን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በሺንዲ ከተማ ቀበሌ 02 ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን በአዋሳኙ፡- በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ታየች ዘለቀ፣ በስሜን እንዳለው አበበ እንዲሁም በደቡብ አለምነህ ሞላ መጠኑ 491 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር 461/መ/ር/1 የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 6,150,500 (ስድስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ አምስት መቶ ብር) ሆኖ ሰኔ17/2018 ዓ.ም 4፡00 እስከ 7፡00 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል።
ስለዚህ የባለ እዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሸያጨ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉን ካልተቻለ ¼ ኛውን በፍርድ ቤቱ በሞዴል 85 የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 13:00
- Bid opening: 2026-06-24 13:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
- Published on: Be'kur (May 25, 2026)
- Posted at: 2026-05-26T11:44:55.000Z