Property and building foreclosure

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አለምሰው ቢያድጎ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አወቀ አየነ ደመቀ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅና በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ጥላየ ካሴ እንዲሁም በደቡብ የአዱኛው ቤት የሚያዋስነው በ1ኛ ተከሳሽ በአቶ አወቀ አየነ ደመቀ ስም ተመዝግቦ የሚገኙ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,163,023.42 (ሁለት ሚሊዮን አንድ መቶ ስልሳ ሶስት ሺህ ሃያ ሶስት ብር ከአርባ ሁለት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-24 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Be'kur (May 25, 2026)
  • Posted at: 2026-05-26T11:47:38.000Z
← Back to all tenders