የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉዓለም ተሻለ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው ግምጃ ቤት ከተማ 02 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ግብርና ጽ/ቤት፣ በምዕራብ ውዴ ቢያብ፣ በሰሜን ቴሌኮሚኒኬሽን እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው በአፈ/ተከሳሽ በአቶ ጌትነት ዳኛው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የድርጅት /መኖሪያ ቤት/ የሆነው በመነሻ ዋጋ ብር 4,410,733.84 (አራት ሚሊዮን አራት መቶ አስር ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሶስት ብር ከሰማኒያ አራት ሳንቲም) ስለሚሸጥ ጨረታው ከግንቦት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት ቆይቶ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-24 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Banja Woreda Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 25, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T11:49:25.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders