አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታዉ

ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/ የይዞታው አገልገሎት

የጨረታ መነሳ ዋጋ /ብር/

ጨረታው የሚከናወንበት

ክ/ከተማ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ብሩክ ገዳሙ ባዩ

ብሩክ ገዳሙ ባዩ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ቦሌ

አዲስ አበባ

 

12

 

_

400 ካ.ሜ

 

ቦሌ12/81/7/4/238569/ 248158/2495 54/01

 

ለመኖሪያ

46,232,569.83

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል

2

ሚኪያስ ንጉሴ ጭቋላ

ንጉሴ ጭቋላ ብሩ

 

አዳማ አባገዳ

 

አዳማ

 

አዳማ

 

 

አዱላላ

 

2.402 ሄክታር

 

WBIFLGSB/0352 N0012/12

 

ጅምር የኢንዱስትሪ ህንጻ

 

85,659,848.66

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል

3

የውብዳር ስንታየሁ መስፍን

የውብዳር ስንታየሁ መስፍን

ባህርዳር

 

አፄ

ቴዎድሮስ

 

ባህርዳር

 

_

 

250 ካ.ሜ

አፄቴ/8625/2014

ለመኖሪያ

 

16,021,992.04

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ

4

ሃብታሙ ሙጨ ተገኝ

ሙጨ ተገኝ የኋላ

 

ባህርዳር

 

_

ባህርዳር

 

_

16

249 ካ.ሜ

302/2004

ለመኖሪያ

6,481,568.33

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ

5

ወርቁ ደሳለኝ ፈለቀ

ወርቁ ደሳለኝ ፈለቀ

ባህርዳር

 

_

ባህርዳር

_

 

148.07 ካ.ሜ

AM001054410012

 

ለመኖሪያ

4,261,676.82

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ

6

የሱፍ መሃመድ አሊ

የሱፍ መሃመድ አሊ

ማራኪ

ጎንደር

 

ጎንደር

 

 

ኣዘዞ

 

5000 ካሬ

ኢፖልኮ/ጎ/05/10

 

የኢንዱስትሪ ህንፃ

 

21,324,909.66

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ4፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ

ኤስቲኤን የኦከስጅን አምራች /የተ/የግ/ማህበር

 

ጎንደር

 

ጎንደር

 

 

ኣዘዞ

 

7993 ካሬ

ኢፖልኮ/ጎ/81/12

የኢንዱስትሪ ህንፃ

 

26,453,295.62

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ባህርዳር ዲስትሪክት ቢሮ

ማሳሰቢያ

1

ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ብቻ  በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት: በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

8

ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪው ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

2

ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

9

ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

3

የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።

10

በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

 

4

የሐራጁ አሸናፊ ገዥ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታከስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።

11

የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

 

5

ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፤ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለጉባኤ ወይም የውከልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

12

በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።

 

6

ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

13

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7

ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ 5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።

14

ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ ስልከ ቁጥር 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

አማራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Bid opening: 2026-06-26 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T09:10:50.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders