አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታው የሚከናወንበት

/ከተማ

ከተማ

ወረዳ

 

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

 

1

 

ብሩክ ገዳሙ ባዩ

ብሩክ ገዳሙ ባዩ

ቦሌ መድሃኒዓለም

ቦሌ

አዲስ አበባ

12

400 .

ቦሌ12/81/7/4/238569/248158 /249554/01

ለመኖሪያ

46,232,569.83

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

4:00 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ .  ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል

2

ሚኪያስ ንጉሴ ጭቋላ

ንጉሴ ጭቋላ ብሩ

አዳማ አባገዳ

አዳማ

አዳማ

 

አዱላላ

2.402 ሄክታር

WBIFLGSB/0352/N0012/12

ጅምር የኢንዱሰትሪ ህንጻ

85,659,848.66

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

5:00 እስከ 600 ሰዓት

አማራ ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት 18 ወለል

 

3

የውብዳር ስንታየሁ መስፍን

የውብዳር ስንታየሁ መስፍን

ባህርዳር

አፄ ቴዎድሮስ

ባህርዳር

 

250 .

አፄቴ/8625/2014

ለመኖሪያ

16,021,992.04

 

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

3:00 እስከ 400 ሰዓት

አማራ ባንክ .ማ፤ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

4

ሃብታሙ ሙጨ ተገኝ

ሙጨ ተገኝ የኋላ

ባህርዳር

ባህርዳር

16

249 .

302/2004

ለመኖሪያ

6,481,568.33

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

4:00 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

5

ወርቁ ደሳለኝ ፈለቀ

ወርቁ ደሳለኝ ፈለቀ

ባህርዳር

ባህርዳር

 

148.07 .

AM001054410012

ለመኖሪያ

4,261,676.82

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

5:00 እስከ 600 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

6

የሱፍ መሃመድ አሊ

የሱፍ መሃመድ አሊ

ማራኪ

ጎንደር

ጎንደር

 

አዘዞ

5000 ካሬ

ኢፖልኮ//05/10

የኢንዱሰትሪ ህንጻ

21,324,909.66

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

4:00 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ . ጎንደር ዲስትሪክት ቢሮ

ኤስቲኤን የኦክስጅን አምራች /የተ/የግ/ማህበር

ጎንደር

ጎንደር

 

አዘዞ

7993 ካሬ

ኢፖልኮ//81/12

የኢንዱሰትሪ ህንጻ

26,453,295.62

ሰኔ 19 ቀን 2018 .

5:00 እስከ 600 ሰዓት

አማራ ባንክ . ጎንደር ዲስትሪክት ቤሮ 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።

2. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

3. የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 / አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል  ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል።

4. የሐራጁ አሸናፊ ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚክፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል።

5. ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ የመንጃ ፍቃድ፣ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

6. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት  ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል።

8. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ስጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

9. ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሉ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

10. በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

11. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

12. በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሌት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል።

13. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

14. ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 0115 58 27  64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አማራ ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-26 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Amhara Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T11:21:30.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders