የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የድርጅት ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም/ የንብረት አስያዝ |
ለጫረታ የቀረበዉ ንብረት የቦታው አገልግሎት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረት አድረሻና መግለጫ |
ልዩ የቦታው መታወቂያ ቁጥር/ካርታ ቁጥር/ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቦታው ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ግርማ ታዬ ገነት |
መኖሪያ ቤት |
ነቀምቴ |
ነቀምቴ |
07 |
200 ካ.ሜ2 |
2233//WMMLMN/10 |
2,477,469.44 |
22/10/2018 |
4:00-6:00 |
|
2 |
አምሳሉ ነመራ ገለታ |
መኖሪያ ቤት |
አንገር ጉቴ |
ጉቲን |
01 |
200 ካ/ሜ2 |
735/2010 |
490,551.36 |
24/10/2018 |
4:00-6:00 |
|
3 |
ድንቃ ጌታሁን |
መኖሪያ ቤት |
ኢንዚ |
አሶሳ |
02 |
170 ካ.ሜ |
40582/3583/15 |
2,098,373.50 |
23/10/2018 |
4:00-6:00 |
|
4 |
ሰለሞን ሚጀና |
መኖሪያ ቤት |
ኮሚቶ |
ነቀምቴ |
03 |
200 ካ.ሜ |
6367/WBIFLMN/13 |
857,885.33 |
22/10/2018 |
8:00-10:00 |
|
5 |
ገመቹ ደበላ ዳኑ |
ድርጅት ቤት |
ሶጌ |
ሶጌ |
01 |
144.9 ካ.ሜ. |
ከማ20/1141/19 |
607,652.15 |
24/10/2018 |
4:00-6:00 |
|
6 |
ገመቹ ደበላ ዳኑ |
መኖሪያ ቤት |
ሶጌ |
ሶጌ |
01 |
360 ካ.ሜ. |
ከማ20/488/19 |
381,673.31 |
24/10/2018 |
8:00-10:00 |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኝበት ቦታ ጨረታዉ ይካሄዳል።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- የንብረቱን ሁኔታ ከባንኩ ሰራተኞች ጋር በመሆን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ወይም መረጃ ማግኘት ይቻላል።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ለጫረታ አሸናፊ ንብረቱ በስሙ እንድዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግታዊ አካል የስም ማዛወሪያ ደብዳቤ ይጽፍለታል::ንብረቱን የሚመለከት ዶክሜንቶችም ያሰጠዋል።
- ባንኩ ተመራጭ (አዋጭ) መንገድ ካገኜ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-01 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T11:33:48.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.