ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በሲዳማ ባንክ (አማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቼክ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  • በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ውዝፍ የሊዝ ዕዳ ከባንኩ ዕዳ የሚተርፍ ገንዘብ ሲኖር ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ዕዳ ወደ አሸናፊዐ ገዢ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
  • ንብረቶቹን በምስል ወይም በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ በአካል መመልከት ይቻላል።
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ ሀዋሳ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ የሕግ ክርክርና ፎርክሎዠር ዲቪዥን ይሆናል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462218625 / 0114706408 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረት አይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የባለቤት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረት የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

ጨረታው የወጣበት ዙር

1

አቶ ጋርሳሞ ጋቢሶ

ተበዳሪው

ወንዶ

ገነት

 

ለንግድ ቤት

 

293.70

 

0608/2008

 

ወንዶ ገነት ከተማ 02 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጩኮ

673,404.06

 

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓም

 

3:00-4:00

 

4፡00_ 5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ ታሪኩ ሹራሞ

ተበዳሪው

 

አላሙራ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

180.37

4061

 

ሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ

835,561.60

 

ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:00-9:00

 

9:00-10:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

3

አቶ ዮናስ ዮሐንስ

አቶ ወልዴ በናታና ወ/ሮ ወኖ ጋር

አላሙራ

ለመኖሪያ ቤት

161.00

7016

 

ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፤ ፋራ ቀበሌ

1,109,499.10

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

3:00-4:00

 

4፡00_ 5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

4

አቶ በቀለ አላሮ

ተበዳሪው

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

360.00

 

6787

 

ሀዋሳ ከተማ ሀይቅ ዳር ክ/ከተማ፤ ገበያ ዳር ቀበሌ

2,240,881.46

 

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8፡00_ 9:00

 

9፡00-10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

5

አቶ መሪጌታ በትራ

ተበዳሪውና ወ/ሮ አበበች

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

157.68

6384

ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፤ ፋራ ቀበሌ

2,084,519.30

 

ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

 

3:00 -4፡00

 

4:00-5:00

 

ለሶስተኛ

ጊዜ

 

6

አቶ ማሩ ማቲዎስ

ተበዳሪው

 

ታቦር

 

ለመኖሪያ ቤት

 

250

547

ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፤ ጥልቴ ቀበሌ

788,048.50

 

ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:00 -9፡00

 

9፡00_ 10፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

7

አቶ ደምሴ ደምበሎ

ተበዳሪውና ወ/ሮ ታደለች ካያሞ

አዲስ ከተማ

ለመኖሪያ ቤት

 

355.59

1027

ሀዋሳ ከተማ፣ቱላ ክ/ከተማዳቶ ቀበሌ

1,335,165.78

ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም

 

3:00-4:00

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

8

አቶ ንጉሴ ቦጋለ

ተበዳሪውና ወ/ሮ መሠረት ቤሬጎ

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

144.35

5056/B1

ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማሂጣታ ቀበሌ

1,183,757.37

 

ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:00-9፡00

 

9፡00_ 10፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

9

አቶ ሙሴ ሌዳሞ

ተበዳሪውና ወ/ሮ መሰታወት ጢሞቴዎስ

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

129.44

3196

ሀዋሳ ከተማ፣ቱላ ክ/ከተማዳቶ  ቀበሌ

602,282.02

ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም

 

3:00-4:00

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

10

አቶ ዳኜ ዲራሞ

ተበዳሪውና ወ/ሮ አዳነች ዱካሞ

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

201.73

1493

ሀዋሳ ከተማ፣ቱላ ክ/ከተማቱሎ ቀበሌ

927,732.19

ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:00-9፡00

 

9፡00_ 10፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

11

አቶ አሸናፊ አርጋው

አቶ ፋሲል ጌታቸው መለሰ

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

196

8719

ሀዋሳ ከተማ፣ታቦር ክ/ከተማ፤ ፋራ ቀበሌ

3,300,953.99

ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም

 

3:00-4:00

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

12

ወ/ሮ ሥምረት ሥዩም

አይናለም ዱባ

ሀዋሳ

ለመኖሪያ ቤት

 

203.83

SD001021403012

ሀዋሳ ከተማ፣መናኃሪያ ክ/ከተማ፤ ጉዌ ቀበሌ

3,189,788.09

ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም

 

8:00-9፡00

 

9፡00_ 10፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

13

አቶ ቦጋለ ቦሌ

ተባዳሪው

ዱጉና ዱባለ

 

ለመኖሪያ ቤት

 

200

21005

ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ2_07 ቀበሌ

2,039,072.34

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም

 

3:00-4:00

 

4:00-5:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

                                     

 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-07 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sidama Bank S.C.
  • Buyer address: Head Office, Mekwor Plaza 3rd floor, Sierra Leone Avenue, in front of Global Hotel
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T12:26:34.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders