የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elevator ግዥ ለመፈፀም ያወጣውን ጨረታ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026
ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስስማሳወቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elevator ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ግንቦት 12/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ሰኔ 10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታድየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-3434
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
ድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
For the previous tender please use the following link:-
https://tender.2merkato.com/tenders/69f5ca0e0a538a21ea000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-17 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published: May 30, 2026
- Posted at: 2026-05-30T08:17:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.