Property and building foreclosure
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ፡- አንዱአለም አሻግሬ በአፈ/ተከሳሽ፡- ጌታቸው በሌ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በጭስ አባይ ከተማ የሚገኘው በአዋሳኝ በምስራቅ ሞላ አብዩ በምዕራብ ሙጨ ፈንቴ በሰሜን መንገድ በደቡብ ጥርጊያ መንገድ ተዋስኖ የሚገኘውን ጭቃ ቆርቆሮ ቤት 150 ካሬ ሜትር በሆነ በጨረታ በመነሻ ዋጋ ብር 1,500,000/ አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር/ በመነሻ ዋጋ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱን /ቤቱ/ በሚገኝበት በጭስ አባይ ከተማ በመገኘት ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞዴል 85 ጨረታውን እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያሲዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
በአ/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-06
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-06-06 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
- Published on: Addis Zemen (May 31, 2026)
- Posted at: 2026-06-02T08:11:15.000Z