Grains, pulses and staples

ዲና የምግብ ማቀነባበሪያ ለምርት ተግባራችን የሚውል 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ኩንታል ከፍተኛ ጥራት ያለው በቆሎ መግዛት ይፈልጋል

Description

ዲና ምግብ ማቀነባበሪያ

አስቸኳይ በቆሎ ግዢ ማስታወቂያ

ዲና የምግብ ማቀነባበሪያ ለምርት ተግባራችን የሚውል 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ኩንታል ከፍተኛ ጥራት ያለው በቆሎ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ የንግድ አምራች ገበሬዎች፣ የግብርና ህብረት ስራ ማህበራት እና ህጋዊ የእህል አቅራቢዎች የዋጋ ማቅረቢያችሁን እንድታስገቡ እንጋብዛለን የመግዣ መስፈርቶች እና ዝርዝሮች የምናገኘው እህል የሚከተሉትን የምግብ ዝግጅት ደረጃዎች የሚያሟላ መሆን አለበት፡፡

  • የእህል አይነት: 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ በቆሎ
  • አጠቃላይ መጠን: 100,000 ኩንታል
  • የጥራት መለኪያ:
  • በደንብ የደረቀ፣ ንጹህ፣ እና ከተባይ የጸዳ፡፡
  • የእርጥበት መጠን ከ13-14% በታች
  • የምርቱ መረከቢያ ቦታ፡- አዳማ አዋሽ መልካሣ ፍላጎቱ ያላችሁ አቅራቢዎች የሚከተሉትን መረጃዎች በማካተት ማመልከት ትችላላችሁ፡
  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ።
  2. የአንድ ኩንታል ዋጋ (ዋጋው ማጓጓዣን ጨምሮ)
  3. ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 የስራ ቀናት

ጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ቦታ፡-

  •  የቢሮ አድራሻ: ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ፊት ለፊት ገነት ልማት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ዲና ኢንቨስትመንት ግሩፕ
  •  ስልክ ቁጥር: +251 116 16 16 17 ሞባይል +2519 54 93 96 04

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


Tender details

  • Deadline: 2026-06-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-09 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: DINA Food Processing
  • Published on: Reporter (May 31, 2026)
  • Posted at: 2026-06-02T09:57:18.000Z
← Back to all tenders