አሐዱ ባንክ አ.ማ. ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ/ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተራ ቁጥር 1 (አንድ) ላይ ለተጠቀሰው ንብረት የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት

አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ እሁድ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ/ም በቅጽ 31 በቁጥር 2718 በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 1 (አንድ) ላይ ለተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚከናወንበት ቀን ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በሚል የተገለጸው ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።

አሐዱ ባንክ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a0b07ca0a538a7391000001  


Tender details

  • Deadline: 2026-06-10
  • Publishing entity: Ahadu Bank S.C.
  • Published: May 31, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders