ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 74/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የ/.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ሁሴን አህመድ |
ተበዳሪው |
ኮምቦልቻ |
ኮምቦልቻ |
|
04 |
–
|
175 ካ.ሜ |
6177/ሊዝ/ኮ/ቴ/አገ/ቀ04/05 |
ለመኖሪያ |
1,037,833.00 |
ሰኔ 24/2018 ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
2 |
ዶ/ር አሌ ውቤ ዳምጠው |
ተበዳሪው |
ኮምቦልቻ |
ኮምቦልቻ |
|
04 |
|
150 ካ.ሜ |
15055/ሊዝ/ኮ/ቴ/አገ/ቀ04/10 |
ለመኖሪያ |
1,583,970.00 |
ሰኔ 24/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
3 |
ሰለሞን አሰፋ |
ዘውዲቱ ሳሌ |
መካነ ሰላም |
መካነ ሰላም |
|
02 |
|
250 ካ/ሜ |
106/011 |
ለመኖሪያ |
625,088.00 |
ሰኔ 26/2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
4 |
ቶማስ ወራሽ አስማማው |
ተበዳሪው |
ወልዲያ |
ወልዲያ |
|
06 |
– |
150 ካ/ሜ |
መልባ/5095/13 |
ለመኖሪያ |
1,347,346.00 |
ሰኔ 29/2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
5 |
ዲምቢጋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ማርታ አሰፋ |
ደሴ |
ደሴ |
|
10 |
– |
45.54 ካ/ሜ |
05/722ልዩ መ/ኮድAM003024802013350202 |
ለመኖሪያ |
637,074.00 |
ሰኔ 30/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
|
6 |
ላለም አለኸኝ |
ኤስ/ጂ/ኤል(SGL trading PLC) |
ግዮን |
ባሕርዳር |
|
ጣና |
|
7000.00 ካ/ሜ |
ባህኢፓ/0008/10 |
ለኢንዱስትሪ |
23,752,944.00 |
ሰኔ 24/2018ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
|
7 |
መቅደስ ለማ |
ተበዳሪው |
ዓብይ |
አ/አ/ቂ./ክ/ከ |
02 |
|
|
385 ካ/ሜ |
AA000040200219 |
ለመኖሪያ |
22,233,211.00 |
ሰኔ 24/2018ዓ.ም |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- በተ.ቁ 5 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በድሬዳዋ ዲስትሪክ ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን ከተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 6 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ይሆናል። በተራ ቁጥር 7 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታው የሚካሄደው ባንቢስ አካባቢ ባለው እና የዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ነው።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-07 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 31, 2026
- Posted at: 2026-06-02T11:07:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.