ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/038/2018

ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና በስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ /ከተማ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ዋለልኝ አያሌው ተገኘ

ተበዳሪ

 

ዓብይ

 

ንግድ ቤት (B+G+5)

 

ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 05 ከተክለሀይማኖት አደባባይ ፊትለፊት

K/3146

 

1500.95 ካ.ሜ

104,767,219.25

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

400-5፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ ታምራት ፀጋዬ /ማርያም

አቶ ታምራት ፀጋዬ /ማርያም

ይርጋ ጨፌ

 

የመኖሪያ ቤት

 

በደ/// ከመ፣ ጊዲኦ ዞን፣ ዲላ ከተማ፣ ሀሮርሳ ቀበሌ የሚገኝ የመኖሪያ ቤት

1744/2014

 

397.5 ካ.ሜ

 

1,882,715.77

 

ሰኔ 23 2018 .

 

4:00-5:00

 

ለሦስተኛ ጊዜ

 

 

3

ላቦራ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃላ/ይተ/የግ/ማኅበር

1) አቶ ዋለ መላኩ ገበየሁ

ሃያ ሁለት ማዞሪያ

 

የመኖሪያ ቤት G+2

 

በአዲስ አበባ ከተማ፤ ን/ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 ላፍቶ ሚካኤል አካባቢ

ዴ2/ሊዝ/ዕጣ/91/000805/01

175 ካ/

 

22,009,261.19

ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

400-5፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

2) እቶ ወንድሙ ታደስ ጋረደው

የመኖሪያ ቤት G+1

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ /ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 09፣ ብሎክ 20 ሳሪስ አዲስ ሰፈር

 

12/09/20059/0224/01

 

191.60 .

 

13,789,369.00

ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

500_ 600

ለሁለተኛ ጊዜ

3) አቶ ሲራክ በትዕዛዙ

የመኖሪያ ቤት B+G+0

 

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፣ ሸገር ክ/ከተማ ሰበታ ከተማ ሐረር ዳቦ አካባቢ

L/662/99

500 .

 

19,277,628.63

 

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

500_ 600

ለሁለተኛ ጊዜ

4) /መሰረት በረደድ አስፋው

የመኖሪያ ቤት B+G+1

 

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ፣ ጫንጮ ከተማ፣ ጫንጮ ኪዳነምህረት አካባቢ

ጫ/3510/2003

500 .

 

11,619,505.08

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

400-5፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

5) / በእውቀቱ ታደሰ ጎባው

 

የመኖሪያ ቤት G+1

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ጎተራ አካባቢ

ሊዝ/ዕጣ/4096/93

175 ካ.ሜ

18,902,217.25

ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም

300-4፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የመያዣ አይነት/  ሞዴል

የሻንሲ ቁጥር/ ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

1

አቶ ሚሊዮን ግርማ ሸንቁጤ

ቡና ባስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ቀበና

ኢት-03-A10787

 

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHCDKX

JA000053

78526040

9,360,000.00

ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

300-4፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

ኢት-

03A10785

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHADK3

JA000075

78526040

9,484,800.00

ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

500-6፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

ኢት-03-A10782

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHCDK6JA000051

78533219

6,240,000.00

 

ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

800-9፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

ኢት-03-A10781

አውቶብስ 2019 ስሪት

LL3AHADKX

JA000073

78526038

 

9,438,000.00

ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም

400-5፡00

ለመጀምሪያጊዜ

የሐራጅ ደንቦች ፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሉ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።

5, የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው ይከፍላል።

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል::

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

8. ጨረታው በተራ ቁጥር 1፣3 ለተገለጹት ንብረቶች እና ለተሽከርካሪዎቹ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረቱ በሚገኝበት አከባቢ በሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል።

9. በተራ ቁጥር 1 እና 2 ለተገለጹት ቤቶች የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ መስፈርት ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-01 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 31, 2026
  • Posted at: 2026-06-02T11:22:51.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders