እናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን G+1 መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀንና .

ሰዓት

አቶ ማንዴላ ከፍያለው ኪዴ

አቶ አዳነ መሰለ ትኩ

እቴጌ ምንትዋብ እህል በረንዳ

G+1 መኖሪያ ቤት

ጎንደር

አዘዞ ጠዳ

10610/ 2015

200 .

10,458,753.40

ሰኔ 23 ቀን 2018 .

ከጧቱ 4:00-5:15

የሐራጅ ደንቦች

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።

3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።

4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝንበት ቦታ ይካሄዳል።

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

6. በንብረቱ በሽያጭ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ማየት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-6568 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

እናት ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 11:15
  • Bid opening: 2026-06-30 11:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Enat Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 31, 2026
  • Posted at: 2026-06-02T11:24:40.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders