የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ(ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የተሸከርካሪ ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
|
ቡሌ ጫላ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር |
ቡሌ ጫላ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር |
የጭነት አይሱዙ (ኤፍ. ኤስ.አር) |
ጊምቢ |
አአ-03-A33889 |
JALK6A13 1E7103916 |
6HH14 78429 |
3,850,000.00 |
ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ጊምቢ ቅርንጫፍ ግብ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
ተ/ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ ከተማ |
ዞን/ ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ሰመረ በቀለ ሆርዶፋ |
መኖሪያ ቤት |
ላፍቶ |
ኦሮሚያ (ሸገር) |
ኤካ ጣፎ |
ደሌደምበል፣ ሮስታ ሪል እስቴት አካባቢ |
LXLD/916 3/010 |
500 ካ.ሜ |
16,375,960.95 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፍላሚንጎ በሚገኘውና ባንኩ ተከራይቶ ባለው ጌትሀውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
2 |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተገንነሽ ጉደታ፣ ሃና ዋቄ እና ሔለን ዋቄ |
የመኖሪያ ቤት |
ላፍቶ |
አዲስ አበባ |
አዲስ ከተማ |
ወረዳ 02፣ ልዩ ቦታ መርካቶ አንድነት አከባቢ |
002/73/1 /12836 |
147 ካ.ሜ |
16,685,529.88 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፍላሚንጎ በሚገኘውና ባንኩ ተከራይቶ ባለው ጌትሀውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
3 |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
የንግድ ድርጅት (የነዳጅ ማዲያ) |
ላፍቶ |
አፋር |
ዲችኦቶ |
ዲችኦቶ |
አፋ/ከ/ቤ/ል/ኮ/ቢ/ ዲች/246/09 |
22,500 ካ.ሜ |
23,920,791.34 |
ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፍላሚንጎ በሚገኘውና ባንኩ ተከራይቶ ባለው ጌትሀውስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። |
|
4 |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ከርነል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
የንግድ ድርጅት (የነዳጅ ማዲያ) |
ላፍቶ |
ኦሮሚያ |
ኢሉ አባቦር |
ያዮ ቀበሌ 01 |
Dha/24/10 |
2000 ካ.ሜ |
8,375,691.17 |
ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ያዮ ቅርንጫፍ ግብ ውስጥ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማስታወቂያ ላይ በተገለጸ አድረሻ ይካሄዳል። ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
3. ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር 09 11-87 70 70 / 09 17-46 00 33 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ጊምቢ ቅርንጫፍ በመደወል፣ እንዲሁም ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተመለከቱትን ንብረቶች በስልክ ቁጥር 09 11-09 22 20 / 09 17-36 68 42 በመደወል መጎብኘት ይቻላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-07 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 31, 2026
- Posted at: 2026-06-02T11:27:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.