Property and building foreclosure

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የሐራጅ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

የፍ/ባለመብት እነ አቶ ሚካኤል ዘውዴ እና በፍ/ባለዕዳ ኤስሮም አንዳርጌ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ከርከር ጉዳይ የሐራጅ ቀን ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የተባለው በስህተት ስለሆነ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በ5፡00 ሰዓት ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

 https://tender.2merkato.com/tenders/6a1156b10a538a8962000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-22 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Federal Courts Judgement Execution Directorate
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Jun 01, 2026)
  • Posted at: 2026-06-02T11:43:29.000Z
← Back to all tenders