ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት/ቶች |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
|||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ታደሉ መቲ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ ማህበር |
አቶ ነጋሽ ቱፋ ሁንዴ
|
ዓብይ ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት |
ሸገር ከተማ ጣፎ ክ/ከተማ፣ ለገዳዲ ወረዳ፤ የቤት ቁ. አዲስ ልዩ ስሙ ሲሊዲ ጀርባ (ቪላ ቤት) |
OR000040 94415009
|
169.71 ካ.ሜ
|
8,500,000 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
|
2 |
ወሰን እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር |
መኖሪያ ቤት |
||||||||||
|
3 |
ሴና ደራርቱ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር |
መኖሪያ ቤት |
||||||||||
|
4 |
አል ኑቢያ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
አቶ አንዶም ብርሃነ እምባዬ
|
ፕሪሚየም ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት
|
አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤት ቁ. አዲስ
|
AK11214595 694651551
|
94.65 ካ.ሜ
|
12,100,000
|
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
5:00-6:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ እርማት ከዚህ ንብረት ጋር በተያያዘ የተበዳሪው ስም ንብረቱ የሚገኝበት ወረዳ እና የቦታው ስፋት ላይ ቀደም ሲል ሚያዚያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ ከተገለጸው አንጻር በዚህ ማስታወቂያ እርማትና ማስተካከያ ተደርጓል። |
|
|
5 |
አቶ ውብሸት ሀይሉ በላይ |
አቶ ውብሸት ሀይሉ በላይ |
ዓብይ ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 01 የቤት ቁ. 641 |
AA000090104610 |
170.61 ካ.ሜ |
22,750,000
|
ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
6 |
ታጠረወርቅ አስፋው ዝቄ
|
ወ/ሮ/ሪት ኬብሮን አክሊሉ ነጋሽ እና ወ/ሮ/ሪት ገብርኤላ አክሊሉ ነጋሽ |
ዓብይ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ ከተማ፥ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ ከተማ ፣ወረዳ 06' የቤት ቁ 182
|
AA000080120591 |
166.70 ካ.ሜ |
34,000,000
|
ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
5:00-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
|
አቶ ቴዎድሮስ ገብራይ ብርሀነ |
ወ/ሮ/ሪት ፍቅርተ ማሞ ገእግዚአበሄር
|
ዓብይ ቅርንጫፍ
|
መኖሪያ ቤት
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁ. 1171/08
|
AA000040 500703
|
514 ካ.ሜ |
30,840,000
|
ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
ፍቅርተ ማሞ ገ/እግዚአብሄር |
||||||||||||
|
ቤዛ መልካሙ አዳነ |
||||||||||||
|
ልዩ ፕላስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
||||||||||||
|
ተሽከርካሪዎች/ |
||||||||||||
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር
|
የመያዣ/አይነት ሞዴል |
የሻንሲ ሴሪያል/ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) |
ጨረታ የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
አቶታደሰ ሁንዴ ሙለታ |
አቶ አቢሳ ገላዬ ጪብሳ |
ዓብይ ቅርንጫፍ
|
አአ 02-B87007
|
ኮርያ ሃዩንዳይ (TUCSON)፣ የሥሪት ዘመን 2021፣4 ሰው የሚይዝ |
TMAJE81BH MJ024862
|
G4FULZ 005215
|
3,486,000
|
ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
አቶ አቢሳ ገላዬ ጪብሳ |
||||||||||||
የጨረታው ደንቦች
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል:: በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
2 አሸናፊው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል:: በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚመጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል።
3. በሕግ ገዥው ለመንግስት እንዲከፍላቸው የተደነገጉ ማናቸውንም ክፍያዎችን (ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ ወዘተ) ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት:: ከመኖሪያ ቤት ውጪ ያሉ ንብረቶች ላይ ገዥዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፍሉ ሲሆን፤ በጨረታው ሂደት ገዥው ንብረቱን ለመግዛት የሚያቀርበው ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳያካትት ይሆናል።
4. ተቋማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚገዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወሰን ብድር ሊያመቻች ይችላል።
5. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
6. ማንኛውም ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል።
7, ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ጨረታው የሚካሄደው ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፤ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው።
9. ንብረቱን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ለሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር ቁጥር 0115622371 መደወል ይችላሉ።
ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲሽን አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69e5e4cd0a538a60dd000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-03
- Publishing entity: Nisir Microfinance S.C
- Bid bond: 25%
- Published: May 31, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.