ተስፋ ድርጅት የደንብ ልብስ ጫማ እና የትምህርት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉን ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ስልጠና እና በእለት እርዳታ ዙሪያ የሰብአዊ አገልግሎት ሥራ እየሠራ ይገኛል ድርጅቱ ለሚረዳቸው ተማሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ጫማ እና የትምህርት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃ አይነት

መለኪያ

ብዛት

ኣይነት

ምርመራ

1

የአገር ውስጥ ቴትሮን 1 ደረጃ የተለያየ ቀለም

ሜትር

11386

በሚሰጠው ናሙና መሰረት

 

2

ቦብሊን ወፍራም የተለያየ ቀለም

ሜትር

642

በሚሰጠው ናሙና መሰረት

 

3

ቆዳ ጫማ የወንድ (ቁጥር 24- 36)

ጥንድ

1018

ጠንካራ ሶል ያለው

 

4

ቆዳ ጫማ የሴት (ቁጥር 24- 36)

ጥንድ

1095

ጠንካራ ሶል ያለው

 

5

ቆዳ ጫማ የወንድ (ቁጥር 37- 45)

ጥንድ

901

ጠንካራ ሶል ያለው

 

6

ቆዳ ጫማ የሴት (ቁጥር 37- 45)

ጥንድ

740

ጠንካራ ሶል ያለው

 

7

ሰንደል ጫማ የወንድ ቁጥር (ከ24-45)

ጥንድ

202

ጠንካራ ሶል ያለው

 

8

ሰንደል ጫማ የሴት ቁጥር (ከ24-45)

ጥንድ

205

ጠንካራ ሶል ያለው

 

9

ደብተር ባለ 32 ገጽ ባለ መስመር

በቁጥር

6860

ነች ሽፋን ወረቀት፣ ጠንካራ ስፋን ያለው ቀለም የማያስተላልፍ

 

10

ደብተር ባለ 50 ገጽ ባለ መስመር

በቁጥር

63996

 

11

ደብተር ባለ 100 ገጽ ባለ መስመር

በቁጥር

9383

 

12

ደብተር ባለ 50 ገጽ ባለ ስኮየር

በቁጥር

5422

 

13

ደብተር ባለ 100 ገጽ ባለ ስኮየር

በቁጥር

1092

 

14

የስእል ደብተር ባለ 32 ገጽ

በቁጥር

4430

 

15

እስክርቢቶ ሰማያዊ

በቁጥር

66360

የማይቆራረጥ በቀላሉ የማይሰበር፣ ቀለም የማይተፋ

 

16

እስክርቢቶ ቀይ

በቁጥር

220

የማይቆራረጥ በቀላሉ የማይሰበር፣ ቀለም የማይተፋ

 

17

ላፒስ

በቁጥር

13771

ሲያጠፋ የማያቋር በቀላሉ የማይፈረፈር ጠንካራ

 

18

እርሳስ

በቁጥር

30990

HB ጠንካራ ደማቅ ጥቁር እንጨቱ ሲቀረጽ የማይፈራፈር ከላይ ሳጳስ ያለው

 

19

መቅረጫ

በቁጥር

11892

በደንብ የሚቀርጽ በቀላሉ የማይሰበር

 

20

ማስመሪያ

በቁጥር

5209

30 ሳ.ሜ ፕላስቲክ የማይሰበር

 

21

Double A የኮምፒዩተር ወረቀት

በሪም

1007

Double A

 

 

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢመሆን ይጠበቅባቸዋል በተጨማሪም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2. ስለጨረታው አፈፃጸም የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) አየር ጤና ከሚገኘው ዋናው ቢሮ በመግዛት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሞልተው ሊያስቡ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የሚያስገቡአቸውን የዋጋ ሰነዶች ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ክነሳምፕሉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ሰኔ 16/2018 ዓ ም ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ ብቻ ባሉት ቀናት ብቻ ማስገባት ይኖርባችዋል

4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ብቻ በድርጅቱ ስም አስርቶ እስከ ሰኔ 16 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6.00 ሰዓት ድረስ ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል ከሚያቀርበው ጥቅል ዋጋ 5% በታች CPO/ የሚያቀርብ ለውድድሩ ብቁ አያደርግም

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የልብሱ ቴክኒካል ዶክመንት ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት አንዲሁም የጫማው ሰኔ 17/2018 ከቀኑ 8:00 ስዓት ይከፈታል::የትምህርት መሳሪያው ደግሞ ሰኔ 18/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል

6. ፋይናንሽያል ሰነዱ የቀረበው ናሙና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ የተመረጣላቸው ተጫራጮች ብቻ ወደፊት በማስታወቂያ በሚገለጽ ቀን ይከፈታል

7. ዋጋ ማስገባት የሚቻለው በተሰጠው ፎርም ብቻ ነው:: ስርዝ ድልዝ አይፈቀድም።

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡

ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት አየር ጤና፣ ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

የመ.ሳጥን ቁጥር 30158

ስልክ ቁጥር 0113482537

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-25 14:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hope Enterprise
  • Buyer address: አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published: May 31, 2026
  • Posted at: 2026-06-02T12:38:56.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders