በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምስራቅ ሪጅን ለሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ01/12/2018 እስከ 30/11/2019 ዓ/ም ለአንድ ዓመት ሰራተኞችን በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ማለትም ጠዋት፣ ቀንና ማታ ከደብቲ ሰመራ፣ ከሰመራ ዱብቲ፣ ከሎጊያ ሰመራ፣ ከሰመራ ሎጊያ በመንግስት የስራ ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምስራቅ ሪጅን ለሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከ01/12/2018 እስከ 30/11/2019 ዓ/ም ለአንድ ዓመት ሰራተኞችን በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ማለትም ጠዋት፣ ቀንና ማታ

1. ከደብቲ ሰመራ፣ ከሰመራ ዱብቲ

2. ከሎጊያ ሰመራ፣ ከሰመራ ሎጊያ በመንግስት የስራ ቀናት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ህጋዊ ሊብሬ ያላቸው፣ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣ የሶስተኛ ወገን የመድህን ዋስትና ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ብር 50 /ሃምሳ ብር/ ከሰመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት የቴክኒክና የዋጋ ማወዳደሪያ ሀሳበቸውን ለየብቻ ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 2፡30 ላይ ታሽጎ በዕለቱ 3፡00 ላይ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን የበዓል/የዕረፍት/ቀን የሚሆን ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ በጥሬው በደረሰኝ ቆርጠው/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ ፡- የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስ/ሠመራ ቅ/ጽ/ቤት ስ/ቁ 033 666 02 98

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 2፡30
  • Bid opening: 2026-06-13 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 3፡00
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Public Servants' Social Security Administration
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published: Jun 02, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T07:25:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders