ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፀውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1. ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ፡-

ተቁ

የተበዳሪው ስም

ዙር

 

የዋሱ ስም

ቅርንጫፍ

 

የቤቱ አይነት

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

የቤቱ አድራሻ

መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄደው

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

/ ተስፋነሽ ፋንታ

ድጋሜ

 

አቶ ሰይፉ ሀይሉ ሰንበቴ

 

ኮልፌ

 

መኖሪያ

 

Sul/7188/14

 

300/

 

ሱሉልታ ከተማ

 

1,500,000

 

ጫንጮ ቅርንጫፍ

 

29/10/18

4:00-5:00

2

አቶ አበራ በቀለ

 

3

አቶ ተሾመ ተሬሳ

መጀመሪያ

 

አቶ ተሾመ ተሬሳ

ወሊሶ

መኖሪያ

 

OR013020105027

 

417.84/

 

ወሊሶ ከተማ

 

2,000,000

 

ወሊሶ ቅርንጫፍ

 

01/11/18

4:00-5:00

4

አቶ መርጋ /ማሪያም

መጀመሪያ

 

አቶ መርጋ /ማሪያም

ወሊሶ

የንግድ

 

HW/0222/07

 

500/

 

ሀሮ ወንጪ ከተማ

 

200,000

 

ወሊሶ ቅርንጫፍ

 

01/11/18

5፡30-6፡30

5

/ እፁብድንቅ ዘርጋው

መጀመሪያ

 

አቶ ታምራት እያዩ

ቂርቆስ

 

የጋራ መኖሪያ (ሱቅ)

AA000040401717

47/

 

አዲስ አበባ

2,000,000

 

ቂርቆስ ቅርንጫፍ

 

03/11/18

4:00-5:00

6

አቶ ፈጡማ ለሜሳ

መጀመሪያ

 

አቶ ፈጡማ ለሜሳ

ሆለታ

 

መኖሪያ

 

OR022041009011

203.12/

 

ሆለታ

 

2,000,000

 

ሆለታ ቅርንጫፍ

 

06/11/18 4:30-5:30

ማሳሰቢያ፡-

1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ)ብቻ በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በውከልና መጫረት ይችላል።

2 ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው መሠረት ይሆናል።

3.የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ጨምሮ መከፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።

5. የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ክፍያዎች ገዥ ይከፍላል።

6. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011 557-72-62 / 011 557-7263 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒው ዴይ ሆቴል ሲደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-07-13 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Liyu Microfinance Institution S.C.
  • Buyer address: አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒዉ ዴይ  ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T09:07:29.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders