የመሶብ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የመሶብ አገልግሎት የካፍቴሪያ አገልግሎት

ግዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ ጨረታ ቁጥር 1/2018

የመሶብ አገልግሎት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች እና ለተገልጋዮች የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው

3. እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማሲያዝ ይኖርበታል።

4. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. እያንዳንዱ ተጫራች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንት በተለያየ ፓስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደር አይችሉም።

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል ።

8. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +251 111 137 500 / +251 913 588 549

የመሶብ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-22 14:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የመሶብ አገልግሎት
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 02, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T09:22:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders