ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-029/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው በባህር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 14 የሚገኝ የቦታው ስፋት 253 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቤት ለጨረታ የቀረበ ሲሆን የቤቱ አድራሻ ቀበሌ 16 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን

Description

ማረሚያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሐራጅ ቁጥር-029/18 ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተገለፀው በባህር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 14 የሚገኝ የቦታው ስፋት 253 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ቤት ለጨረታ የቀረበ ሲሆን የቤቱ አድራሻ ቀበሌ 16 ሆኖ መስተካከሉን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a01ca2e0a538a6fea000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-17 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T10:43:05.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders