የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር /መለያ |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)
|
የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አቶ ታደሰ አድማሱ ገብሬ |
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፤ ወረዳ 05፣ ቱሪስት ሳይት 40/60 |
ቦሌ5/100/3/21/ 157665/00 |
73.59
|
የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት
|
6,945,961.98
|
26/10/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ |
ተበዳሪው |
ትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ፣ ዓይደር ክ/ከተማ |
15422/02-21436
|
200
|
የመኖሪያ ህንፃ
|
21,170,238.20
|
26/10/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ |
ተበዳሪው |
ትግራይ ክልል፤ መቐሌ ከተማ |
36780/22/9026 |
400
|
የመኖሪያ ህንፃ |
31,276,191.08
|
26/10/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
4 |
አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ. የግ ማ |
ምንተስኖት የእንጨት እና የብረታብረት ስራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ቀበሌ 03
|
302/2007
|
2200
|
ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን
|
41,723,428.03
|
26/10/2018 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
5 |
አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት ኃ.የተ. የግ ማ |
ኪሩቤል ተሾመ |
በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ ክ/ከተማ ቀበሌ 04 |
L/2868/2002
|
3000 |
ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን |
23,351,132.11
|
26/10/2018 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
6 |
አቶ መልሴ ገረሱ |
በዙ ዱዳ |
በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ቀበሌ 04 |
S/00025/2012 |
140
|
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+2 ሕንጻ |
9,786,048.48
|
29/10/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
7 |
አቶ ግርማ ቢተዉ በላይ |
ተበዳሪው
|
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ኣዘዞ አየር ማረፊያ ክ/ከ ቀበሌ 20 |
ኢፖልኮ/ጎ/08/10
|
5,000
|
ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን |
29,867,060.15
|
29/10/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
8 |
ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/ የተ/የግ/ማ |
ወ/ሮ ዳንሴ ጉርሙ
|
አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 |
AA000100704105 |
2,041 |
ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ |
143,983,491.2 |
3፡00-4፡00 ጠዋት 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
9 |
አቶ ኪሮስ ገ/ስላሴ ኃ/ስላሴ |
ተበዳሪው |
አፋር ክልል፣ አብዓላ ከተማ |
አ/ከማ/379/08 |
900
|
የንግድ ህንፃ |
17,468,846.61 |
26/10/2018 ዓ.ም 3፡00 4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተ.ቁ 1-8 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ ሰመራ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ነዉ።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ስነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆና።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-06 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 03, 2026
- Posted at: 2026-06-03T12:16:34.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.