ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/032/2018
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
|
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
|||||||||
|
ቀን |
ሠዓት |
|
||||||||||
|
1
|
ሲልጋ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር |
ሲልጋ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር |
ኦዳ |
ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል G+4 ህንፃ |
ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን መንዲ ከተማ ቀበሌ 03 |
MJ/68/15 |
764.75 ከ. ሜ |
45,949,162.71 |
30/10/2018 |
4:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
2 |
ነሂማ ጂሃድ ሁሴን |
ነሂማ ጂሃድ ሁሴን |
ከራቡ |
ለንግድ አገልግሎት የሚዉል |
ሸገር ከተማ አስተዳደር ፉሪ ክ/ከተማ |
OR00007192014005 |
202.85 ከ. ሜ |
10,019,870.70 |
29/10/2018 |
4:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
|
ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚዉል |
ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ |
OR00008222804003 |
201.33 ከ. ሜ |
5,527,180.36 |
30/10/2018 |
4:30-6:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
||||
የሐራጁ ደንቦች፤
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካል ከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- በሐራጁ ሂዳት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኃላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል።
- ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
- ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ ፤ በተራ ቁጥር 1 ላይ ለሚገኘዉ ንብረት ጊምቢ ከተማ ሲንቄ ባንክ ጊምቢ ቅርንጫፍ ይካሄዳል።
- በተራ ቁጥር 2 ላይ ለሚገኘዉንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ ይሆናል።
- ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል።
- የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ ወይም እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ።
- ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር (+251-11557-6016), ፤ ኦዳ ቅርንጫፍ (0115571965) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ሲንቄ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-07 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
- Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 03, 2026
- Posted at: 2026-06-03T12:49:34.000Z
- Buyer website: https://siinqeebank.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.