የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፋቱ 424 ካሬ ሜትር የሆነ የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታው ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

ጨረታው የሚካሄድበት  ሰዓት

ዶር ከድር ካዮ

ኮፈሌ ቅርንጫፍ

 

በኮፈሌ ከተማ ቀበሌ 02 ውስጥ የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 424 . ካሬ የሆነ የንግድ ቤት

1,791,192.76

 

1

 

ሐምሌ 11 ቀን 2018 .

 

400- 600 ሰዓት

 

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።

2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል :: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያው ባይፈጸም ግን የሃራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO አይመለስለትም።

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

4.ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ፤ቀረጥ እና ግብሮችን ገዥው/አሸናፊው ይከፍላል።

5. ጨረታው ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ የባንኩ ዲሰትሪክት ጽ/ቤት ህግ አገልግሎት ክፍል ውስጥ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

7. ስለ ንብረቱ እና የሺያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0461103382 ወይም በ 0461104272 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-18 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T12:56:56.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders