Property and building foreclosure

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንደሚኒየም መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ ደበሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የጨረታ -ማስታወቂያ በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንደሚኒየም/ ቁጥር ST-0245 የባለቤትነት ማስረጃ የካርታ ቁጥር 001191/2003 በወርቁ ታደሰ ስም የተመዘገበ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,523.450 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) መግዛት የሚፈልግ አካል የመነሻ ግምቱን ሃያ አምስት ፐርሰንት (25%) ሲፒኦ በማስያዝ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ አዳማ ከተማ ሀንጋቱ ክ/ከተማ መሆኑን አውቃችሁ ይህ ማስታወቂያ ከ27/09/2018 እስከ 27/10/2018 ለሠላሳ (30) ቀን አየር ላይ የሚውል መሆኑን እና ይህንን ንብረት መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በ29/10/2018 ከ3፡00 አስከ 6፡30 ሰዓት የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ቀርባችሁ እንድትገዙ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ያሳውቃል።

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-07-06 12:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama City Higher Court
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Jun 04, 2026)
  • Posted at: 2026-06-04T08:26:54.000Z
← Back to all tenders