Property and building foreclosure
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ በአቶ ቢተው ወርቄ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ በእነ አስማረች ሙላት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ተከሳሽ የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት የአፈፃፀም ተከሳሽ ንብረት በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ ምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ገረመው ንጉሴ፣ በሰሜን ቢተወ ወርቁ እንዲሁም በደቡብ ጉዳይ ዘሪሁን መካከል የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት ፍ/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ በመነሻ ዋጋ ብር 648,275.74 (ስድስት መቶ አርባ ስምንት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር ከሰባ አራት ሳንቲም) መሸጥ ስለፈለገ በጋዜጣ ለ30 ቀን ቆይቶ ሰኔ 24/2018 ዓ/ም እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ሰኔ 24/2018 ዓ/ም
- Bid opening: 2026-07-01 17:00
- Bid opening (note): ሰኔ 24/2018 ዓ/ም
- Region: Amhara
- Publishing entity: Guagesa Skudade Woreda Court
- Published on: Be'kur (Jun 01, 2026)
- Posted at: 2026-06-04T08:30:51.000Z