Property and building foreclosure
የፍኖተ ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ሜሮን ተድላ እና በአፈ/ተከሳሽ አዱኛ ታየ መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ጉዳይ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ በአዋሳኝ ምሥራቅ ፀሐይ አለማየሁ፣ በምዕራብ ወልደልዑል ጌጤ፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ሀይማኖት ይሁን መካከል ተዋስኖ የሚገኘው መኖሪያ ቤት ለፍርድ ማስፈፀሚያ በፍ/ቤት ጨረታ እንዲሸጥ የተወሰነ ስለሆነ በመነሻ ዋጋ ብር 3,385,478.75 (ሶስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም) ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል።
የፍኖተ ሰላም ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-06-26 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Finote Selam City Court
- Published on: Be'kur (Jun 01, 2026)
- Posted at: 2026-06-04T09:01:48.000Z