Land lease and real estate

በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ውል መኖሪያ በቁጥር 44 ቦታዎች በልዩ ለድርጅት በድምሩ 41 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Description

የዲመካ ከተማ መደበኛ እና ልዩ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ውለ መኖሪያ በቁጥር44 ቦታዎች በልዩ ለድርጅት በድምሩ 41 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በዲመካ ከተማ መሬት አስተዳደር የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ማስታወቂያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመደበኛው 10 ለልዩ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን ለመኖሪያ 300 ብር ለልዩ 450 ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የቦታው ዝርዝር መግለጫ

/

የጨረታ ዓይነት

የቦታ ብዛት

የቦታዉ

የሊዝ ዘመን

የሊዝ ክፍያ ከፍተኛዉ የማጠናቂያ ጊዜ

የጨረታ ሰነድ ዋጋ

ጨረታ የወጣበት ዙር

ብሎክ

ስፋት በካሬ ፓርስል

አድራሻ

አገልግሎት

ደረጃ

መነሻ  

ህንፃ ከፈታ

 

1

መደበኛ

B26

P1-P22

400

ማሪያም መንደር

መኖሪያ

2

170

G+0

99ዓመት

49

300ብር

1

2

መደበኛ

B27

P1-P22

400

ማሪያም መንደር

መኖሪያ

2

170

G+0

99ዓመት

49

300ብር

1

3

ልዩ

B1

P1

2000

ማሪያም መንደር

ድርጅት

1

458

G+3

70ዓመት

40

450ብር

1

ማሳሰቢያ፡- ተጨማሪ መረጃ የሚያስፈልግ ከሆነ ስልክ ቁጥር 0948 217 021

በደቡብ ኦሞ ዞን የዲመከ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር ዩኒት ከማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመደበኛው 10 ለልዩ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Dimeke Municpality Office
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Yedebub Nigat (May 30, 2026)
  • Posted at: 2026-06-05T07:23:22.000Z
← Back to all tenders