ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዱራሜ ዲስትሪክት በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዱራሜ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/990 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሀራጅ ይሸጣል።

ተቁ

የተበዳሪ ስም

 

የዋስ ስም

 

ለጨረታ የቀረበው መያዣ አይነት

አበዳሪ ቅ/ፅ/ቤት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታ ስፋት በ.ካሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

ጨረታው የወጣበት ዙር

 

ከተማ

ቀበሌ

ካርታ ቁጥር

ቀን

ሰአት

1

ርሆቦት ከብት ድለባ ስ/ማህበር

ምትኩ ኤርቃሎ

መኖሪያ ቤት

ዳምቦያ

 

ዳምቦያ

 

02

///00134

 

500

1,123,445

 

02/11/2018  ዓ.ም  

8:00-9:00

2ኛ

 

2

ሰንበቱ ኬኖሬ

ሰንበቱ ኬኖሬ

ንግድ ቤት

ዳምቦያ

 

ፋንጦ

01

ደወፉማ/1288

279

874,800

02/11/2018  ዓ.ም  

4:00-5:00

1

3

ካሣ ኦቦላ

 

ካሣ ኦቦላ

 

ንግድ ቤት

ዳምቦያ

 

ፋንጦ

01

ደወፉማ/20352

 

433.7

976,000

 

02/11/2018  ዓ.ም  

5:30-6:30

1

4

ወንድሙ ፎረኖ

ወንድሙ ፎረኖ

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ቁጣላ

//9076/2008

471

1,552,448.4

 

03/11/2018  ዓ.ም  

4:00-5:00

2ኛ

 

5

ተፈሪ ዕሌቦ

ተፈሪ ወ/ዕሌቦ

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ሜጦማ

RSHLU/907/16

 

281

877,005.58

03/11/2018  ዓ.ም  

5:30-6:30

2ኛ

 

6

አብይ ኡስማን

አብይ ኡስማን

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ሜጦማ

//15741/08

 

487

1,467,804.17

 

03/11/2018  ዓ.ም  

8:00-9:00

2ኛ

 

7

ጎልዴን የወ////

አዮብ አጭሶ

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ሜጦማ

//9017/08

 

140

1,208,091.23

 

03/11/2018  ዓ.ም  

930-1030

2ኛ

 

8

ፍትሁን ///ሥ/ማ

አባቴ ኬኖሬ

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ቄጣላ

//595/2011

837.6

1,845,897

 

04/11/2018  ዓ.ም  

4:00-5:00

1

9

ማርታ መንገሻ

ተስፋዬ ኤርቄሎ

መኖሪያ ቤት

ቃጫ ቢራ

ሺንሺቾ

ሜጦማ

//1245/15

400

1,200,091.23

 

04/11/2018  ዓ.ም  

5:30-6:30

1

10

ፀጋዬ ያዕቆብ

 

ፀጋዬ ያዕቆብ

 

መኖሪያ ቤት

ሀደሮ

ሀደሮ

ህዳሴ

LE/0992/013

 

244

737,329.35

 

04/11/2018  ዓ.ም  

8:00-9:00

2

11

አቤኔዜር ካፌና ሬስቶራንት ሥ/ማ

ዩሀንስ ጌጃ

ንግድ ቤት

አንጋጫ

ፋና ሙራ

01

MN/100/27

 

300

1,523,566

 

05/11/2018  ዓ.ም  

8:00-9:00

1

12

ተሠማሃንዲሶ

ተሠማሃንዲሶ

ንግድ

አንጋጫ

አንገጫ

01

MN/100/443

 

492

873,786

 

05/11/2018  ዓ.ም  

4:00-5:00

1

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 5% የጨረታ ማስረከቢያ ቦንድ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት እለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት ለሀራጅ በወጣው መኖሪያ ቤት ፊት ለፊት ይካሄዳል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ 15 ቀን ውስጥ ከተቋሙ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
  • በተቋሙ የብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የተቋሙን የብድር ዳይሬክቶሬት ማነጋገር ይቻላል።
  • ተጫራቾች ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465540680 እና 0465542385 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  •  ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ገንዘብ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ለመንግስት የሚከፈሉ ማናቸውንም አይነት ውዝፍ ክፍያዎች ይከፍላል።
  •  ንብረቱ በገዥው ስም እንድዘዋወር ተቋሙ ለሚ መለተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ  ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዱራሜ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-12
  • Publishing entity: OMO Bank S.C.
  • Bid bond: 5%
  • Published: Jun 05, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders