በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Description
የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨሬታ በ01 ቀበሌ ስተድየም አከባቢ እና በ02 ቀበሌ ጁነር ሀይስኩል መንደር ስሆኑ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 በደንብ ቁጥር 13/2016 ለማስፈጸም የወጣ የከተማ መሬት ሊዝ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 24/2016 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ 5 መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለለት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛዉም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በደቡብ ሬድዮና ቴሌቨዥን ድርጅት ደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 10 ተከተታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ የቦታዉ ዝርዝር መረጃ በጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በዉስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በመመልከት እና በመሬት አስተዳደር ዩኒት ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 350 ብር ለመኖርያ እና ቅይጥ ቦታ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና መጫረት የምችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ማሳሰቢያ ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ 0916710420/0948047569/0911977093 መደወል ይችላሉ።
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት
ጊዶሌ
ከተማችንን በጋራ እናልማ !!
Tender details
- Deadline: 2026-06-10
- Publishing entity: Gidole City Administration FEDB
- Bid document price: 350.00 ብር
- Published: May 30, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.