ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018

ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የገነባቸውን ሱቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ግንቦት 05 ቀን 2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 21 ላይ እንዲሁም ግንቦት 18 ቀን 2018 ገጽ 30 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀን በወጣው የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ላይ የተመለከተው የጨረታ መዝጊያ ቀን ወደ ሰኔ 10 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እንዲሁም የጨረታው መክፈቻው ቀን በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን።

ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የኦሮሚያ ባንክ በሚገኝበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ፤
ስልክ ቁጥር 09 40 41 41 41፣ 09 40 42 42 42፣ 09 87 43 43 43
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a1585cd0a538aee2c000001 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a0464350a538afa9b000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-17 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
  • Published: Jun 05, 2026
  • Posted at: 2026-06-05T08:11:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders