Property and building foreclosure
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Tigray
Description
ጨረታ ማስታወቂያ
የአፈ ከሳሽ፡- አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
አፈ/ተከሳሽ፡- አቶ በሪሁ ፍስሃ
1ኛ አፈጣ/ገቢ፡- ቡና ባንክ አ.ማ
2ኛ. አፈ/ጣ/ገቢ፡- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማ
መካከል ባለው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ፣ በዓባይ ፀሃየ ቀበሌ፤ በይዞታ መለያ ቁጥር 5978/00198 አዋሳኙ በምሥራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተኽለ ሃይለ፣ በሰሜን አቶ ብርሃነ አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈ ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ ለቀን 30/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰአት የወጣ ሲሆን ተጫራቾች አካላት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 14,504,109.375 (አስራ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር ከ375 ሳንቲም) በሆነ ዋጋ ሆኖ፣ ጨረታ ያሸነፈ አካል 25% የመነሻ ዋጋ ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን በመግለፅ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ታዟል በማለት የአክሱም ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል።
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች
የአክሱም ከተማ ማዕከላዊ ዞን ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-07-07 09:00
- Region: Tigray
- Publishing entity: የአክሱም ከተማ ማዕከላዊ ዞን ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት
- Published on: Addis Zemen (Jun 06, 2026)
- Posted at: 2026-06-06T08:07:27.000Z