ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Description
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ
ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
|
1 |
አቶ ፀጋዬ ማርቆስ |
አቶ ፀጋዬ ማርቆስ |
ሀደሮ ቅርንጫፍ
|
ቤት |
ሀደሮ ከተማ ለውጥ/03 ቀበሌ |
ቤት |
የካርታ ቁ SN021040415004 ካሬ 203.48
|
1,454,283 (አንድ ሚሊዩን አራት መቶ ሀምሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሶስት ብር ብቻ |
ሀምሌ 2/2018 |
4:00
|
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀደሮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡
በስልክ ቁጥሮች 09 26 54 94 66/ 09 11 58 75 91 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-07-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-09 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 06, 2026
- Posted at: 2026-06-06T08:14:05.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.